በየሳምንቱ እሁድ ከጠዋት ሶሦት ሰዓት ተኩል ጀምሮ እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት የኪዳን ጸሎት, የቅዳሴ አገልግሎትና የስብከተ ወንጌል መርሃግብር በደብሊን ላንተር ሴንተር፤ 17 ሴንጅ መንገድ በሚገኘው ቤተክርስቲያን ይካሄዳል።
There will be Kidan,Liturgy, Bible Study and Sermon every Sunday at Lantern Centre, 17 Synge Road Dublin 8 starting from 9:30 AM to 13:00PM.